[...] «እሺ ስሚኝ።» እያለ ጓደኛዬ ኤፕሪል ምስጢር መናገር ስትፈልግ ወደፊት ዘንበል እንደምትለው ተጠጋኝ፤ የእሷ ምስጢሮች ግን ደህና ምስጢሮች ሆነው አያውቁም። ምስጢር ናቸው ለማለት እንኳን ይከብዳል። «እኔ እዚህ እንዳለሁ ለማንም ካልተናገርሽ ዓይኖችሽን ልፈውስልሽ እችላለሁ።» «አትቀልድ ባክህ!» ሁለት ጊዜ አይኖቹን አርገበገበ። «ለማድረግ እየሞከርኩ ያለሁት እኮ እሱን ነው።» «እኔ ደግሞ የምልህ አትችልም ነው።» «ለምን አልችልም?» «እንግዲህ ከመነጽር ውጭ ዓይኖቼን አስተካክሎልኝ የሚያውቅ ሰው የለም።» «አንዳንድ የምችላቸው ነገሮች አሉ። የምለውን ካደረግሽ ታዪአለሽ...» «... ስለአንተ ለማንም ካልተናገርኩ ማለት ነው?» «እሱ ነው ነገሩ፣ እዚያ ጋር ነው ጨዋታው።» «ጨርሰህ እውር እንደማታደርገኝ እንዴት አውቃለሁ? እነዚያ እንደውም እየደወሉ የሆነ ነገር ካልገዛችሁ እንደሚሉን ሰዎች ቃልህ የውሸት ሊሆን ይችላል።» ድጋሚ እንደለመደው ማስተባበሉን ጀመረ። «ምንም ያልጎዳኝ ፍጥረት ላይ እንዲህ ዓይነት ነገር አላደርግም።» «ስለዚህ ብጎዳህ ኖሮ ዓይኖቼን ልታጠፋኝ ትችላለህ ማለት ነው?» «እሱ መረጃ አሁን አያስፈልግሽም።» «እና ዓይኖቼ ከፈወስክልኝ እና እኔ ለማንም ካልተናገርኩ ሜዳችንን ትተህ ትሄዳለህ?» «በትክክል» [...] | Entry #38377 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Winner Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
94 | 22 x4 | 2 x2 | 2 x1 |
|
[...]"እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ።" ጓደኛዬ ኤፕሪል ምስጢር ለመናገር ስትፈልግ እንደምታደርገው ወደኔ ጠጋ አለ፤ምንም እንኳን እርሷ ጥሩ ምስጢር ባይኖራትም ወይም ምስጢሮቿ ከነጭራሹ ምስጢር የሚባሉ ባይሆኑም።"አንቺ ስለእኔ ለማንም ካልተናገርሽ፣ አይኖችሽን ላስተካክልልሽ እችላለሁ።" "ከተማውን ለቀህ ውጣ!" ዓይኖቹን ደጋግሞ አርገበገበ። "ለማድረግ እየሞከርኩ ያለውትም ይኽንኑ ነው።" "ማለቴ አንተ ያንን ማድረግ አትችልም።" "ለምንድን ነው የማልችለው?" "እንግዲያውስ ከመነጽሮቼ በቀር ማንም ሰው ዓይኖቼን ለማስተካከል ስለማይችል።" "እኔ የተወሰኑ ችሎታዎች አሉኝ።ያንን ደግሞ ታዪዋለሽ።ነገር ግን..." "ስላንተ ለማንም አልናገርም ?" "ዋናው ነጥብ ያ ነው።" "ዓይኖቼን እንደማታጠፋብኝ በምን እርግጠኛ እሆናለሁ?ምናልባት ልክ እንደነዚያ የውሸት ቃል እንደሚገቡት ቴሌማርኬተሮች ልትሆን ትችላለህ።" በድጋሜ ከወዲህ ወዲያ መንቀሳቀስ ጀመረ።"እኔ ምንም አይነት ጉዳት ያላደረሰብኝ ፍጥረት ላይ ያንን አላደርግም ።" "እኔ ብጎዳህ ዓይኖቼ እንዲጠፋ ታደርጋህ ማለት ነው?" "ያ አይነገርም፣ ምስጢር ነው።" "እና አንተ አይኖቼን ከአስተካከልክልኝና እኔም ስላንተ ለማንም ካልተናገርኩኝ፣ማሳችንን ለቀህ ትወጣለህ?" " እሱማ ዋናው ጉዳይ ነው።" | Entry #38302 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
20 | 3 x4 | 3 x2 | 2 x1 |
|
[...] "አንድ ሀሳብ አለኝ።" ምንም እንኳን ከሚስጥሮቿ አንዱም እንኳን ጥሩ ወይም ደግሞ የአውነት ምስጢር ባይሆንም ጓደኛዬ ኤፕሪል ልክ ሚስጥር ለመናገር ስትፈልግ እንደምታደርገው ወደ ፊት ቀረብ አልኩ። "እኔ እዚህ መሆኔን ለማንም ካልተናገርክ ዓይኖችህን ማስተካከል እችላለሁ።" "ከከተማ ውጣ!" ሁለት ጊዜ ብልጭ ድርግም አለ። "ያንን ለማድረግ ነው እየሞከርኩ ያለሁት።" "እያልኩ ያለሁት ይህን ማድረግ አትችልም ነው!" "ለምን አይሆንም?" "እሺ፣ በመነፅር ነው አንጂ ከዛ ውጪ ዓይኖቼን ማስተካከል የቻለ ማንም አልነበረም።" "አንዳንድ ችሎታዎች አሉኝ። ታያለህ፣ እንዳልኩህ …” "...ስለ አንተ ለማንም አልናገርም?" "የነገሩ ልብ ያ ነው፣ ዋናው ነገር ያ ነው።" "እንደማታሳውረኝ በምን አውቃለሁ? አንደነዚያ ቃል እየገቡ ከሚዋሹት የበይነመረብ ነጋዴዎች መካከል እንደ አንዱ ልትሆን ትችላለህ።" ሊደርስ የሚችለውን ጉዳት እያሰበ በድጋሚ መብሰልሰል ጀመረ። "ምንም ጉዳት ያላደረሰብኝ ፍጡር ላይ እንዲህ ዓይነት ነገር አላደርግም።" “አንተን ከጎዳሁህ ታሳውረኛለህ ማለት ነው?” "እሱ ጊዜና ሰዓቱ ሲደርስ የምናውቀው ይሆናል።" "እና ዓይኖቼን ካስተካክል እና እኔም ስለ አንተ ለማንም ካልነገርኩ፣ እርሻችንን ትተህ ትወጣለህ?" "የነገሩ ልብ ያ ነው!" [...] | Entry #37766 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
17 | 3 x4 | 2 x2 | 1 x1 |
|
ፕሮፖዛል አለኝ፥ ጓደኛዬ ኤፕሪል ሚስጥር ለመናገር ስትፈልግ እንደምታደርገው ወደ ፊት ዘንበል አለች።ምንም እንኳን ኣንደም ሚስጥሯ ጥሩ ባይሆንም ወይም የእውነት ምስጢሮች ባይሆኑም። እኔ እዚህ ነኝ ለማንም ካልነገርክ አይንህን ማስተካከል እችላለሁ።ከከተማ ውጣ፦ሁለት ጊዜ ብልጭ ድርግም አለ። ይህን ለማድረግ እየሞከርኩ ነው።እኔ የምለው ይህን ማድረግ አትችልም፦ለምን አይሆንም፧እሺ፣ ዓይኖቼን ከመነፅር በተጨማሪ ማንም ሊያስተካክልልኝ አልቻለም።አንዳንድ ችሎታዎች አሉኝ። ታያለህ ፣ እንደቀረበ…”።ስለ አንተ ለማንም አልናገርም፧የዚያ ልብ ነው፣ ያ ኑብ ነው።እንደማትታወር እንዴት አውቃለሁ፧ ቃል ከገቡት የቴሌማርኬቲንግ ነጋዴዎች መካከል እንደ አንዱ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ይዋሻል።ሰም መግጠም ጀመረ፣ እንደገና እየለቀለቀ። በእኔ ላይ ምንም ያልጎዳውን ፍጡር እንዲህ አይነት ነገር አላደርግም።“አንተን ከጎዳሁህ ታዎረኛለህ ማለት ነው፧”ይህ በማወቅ ላይ የተመሰረተ ነው።እና ዓይኖቼን ብታስተካክል እና ስለ አንተ ለማንም ካልነገርኩህ እርሻችንን ትተሃል፧የዚህ ልብ ነው፤ | Entry #38185 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
8 | 2 x4 | 0 | 0 |
|
[...] "ፕሮፖዛል አለኝ።" ምንም እንኳን ሚስጥሯ ምንም ጥሩ ባይሆንም ጓደኛዬ ኤፕሪል ሚስጥር ለመናገር ስትፈልግ እንደምታደርገው ወደ ፊት ቀረበች። ወይም በእውነቱ ምስጢሮች። እኔ እዚህ ነኝ ለማንም ካልነገርክ አይንህን ማስተካከል እችላለሁ። "ከከተማ ውጣ!" ሁለት ጊዜ ብልጭ ድርግም አለ። "ይህን ለማድረግ እየሞከርኩ ነው." "እኔ የምለው አንተ ማድረግ አትችልም!" "ለምን አይሆንም?" "እሺ፣ ከመነፅር በተጨማሪ ዓይኖቼን የሚያስተካክል ማንም አልነበረም።" "አንዳንድ ችሎታዎች አሉኝ. ታያለህ ፣ እንደቀረበ…” "...ስለ አንተ ለማንም አልናገርም?" "የዚያ ልብ ነው, ያ ኑብ ነው." "እንደማትታወር እንዴት አውቃለሁ? ቃል ከገቡት የቴሌማርኬቲንግ ነጋዴዎች መካከል እንደ አንዱ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ሙሉ በሙሉ ይዋሻል። ሰም መግጠም ጀመረ፣ እንደገና እየለቀለቀ። "ምንም ጉዳት ያላደረገኝ ፍጡር ላይ እንዲህ አይነት ነገር አላደርግም." “አንተን ከጎዳሁህ ታውረኛለህ ማለት ነው?” "ይህ በማወቅ ላይ የተመሰረተ ነው." "እና ዓይኖቼን ብታስተካክል እና ስለ አንተ ለማንም ካልነገርኩህ እርሻችንን ትተሃል?" "የዚህ ልብ ነው!" [...] | Entry #37654 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
4 | 1 x4 | 0 | 0 |
|
[...]"ፕሮፖዛል ኣለኝ።" ምንም እንኳን የትኛውም ምስጢሮችዋ ጥሩ ባይሆኑም ወይንም ደሞ የእውነት ምስጢር ባይሆኑም፣ ልክ ጓደኛዬ ኤፕሪል ምስጢር ለመንገር ስትፈልግ እንደምትሆኖው ወደፊት ዘምበል ኣለች። "እኔ እዚ እንዳሎህ ለማንም ካልተናገርክ፣ ዓይንኖችህን ማስተካከል እችላሎህ።" "ህጂ ወደዛ!" ለተወሰነ ግዜ ብልጭ ብልጭ ኣለች! "ኣዎ፣ ለማድረግ እየሞከርኩ ያለሁኝ እሄንን ነው።" "እኔ'ኮ እሄንን ማድረግ ኣትችይም ማለቴ ነው!" "ለምንድ ነው እሄንን ማድረግ ማልችለው?" "ጥሩ፣ በመነጸር ካልሆነ በስተቀር ማንም ሰው ዓይኖቼን ልያስተካክልልኝ የሚችል ሰው ስለሌለ ነው።" "ደህና፣ እኔ ልዩ ችሎታውች ኣሉኝ። ታያለህ፣ ግን. . ." "ስላንቺ ለማንም ሰው ካልተናገርኩ ነው?" "ዋናው ነገር እሱ ነው፣ ፍሬ ነገሩም እሱ ነው።" "ዓይኔን እንደማታጠፍኝ እንዴት ኣቃለው? ኣንቺ እንደሌሎቹ የውሸት ነጋዴዎች ብትሆኝስ፣ ማለት ተስፋ እየሰጠሽ የምትዋሺ ብትሆኝስ?" ንግግሩ መርዘም ጀመረ። "ምንም ላልጎዳኝ ፍጥረት እንደሱ ኣላደርግም እኔ።" "ብጎዳሽስ ዓይኔን ታጠፍኛለሽ ማለት ነው? "እሱ በማውቅ እና ኣስፈላጊንቱ የተመሰረተ ጉዳይ ነው የሚሆነው።" "ስለዚ፣ እኔ ስላንቺ ለማንም ካልተናገርኩኝ፣ ኣንቺ ኣይኖቼን ካስተካከልሽልኝ፣ ፊልዶቻችን ትተይልንናለሽ፣ ማለት ነው?" "ኣዎ፣ ዋና መልእክቱ እሱ ነው" [...] | Entry #38375 — Discuss 0 — Variant: Not specifiednone
Voting points | 1st | 2nd | 3rd |
---|
4 | 0 | 1 x2 | 2 x1 |
|